Who cast that first fateful tomato that started the La Tomatina revolution? The reality is no one knows. Maybe it was an anti-Franco rebellion, or a carnival that got out of hand. According to the most popular version of the story, during the 1945 festival of Los Gigantes (a giant paper mâché puppet parade), locals were looking to stage a brawl to get some attention. They happened upon a vegetable cart nearby and started hurling ripe tomatoes. Innocent onlookers got involved until the scene escalated into a massive melee of flying fruit. The instigators had to repay the tomato vendors, but that didn't stop the recurrence of more tomato fights—and the birth of a new tradition.
Fearful of an unruly escalation, authorities enacted, relaxed, and then reinstated a series of bans in the 1950s. In 1951, locals who defied the law were imprisoned until public outcry called for their release. The most famous effrontery to the tomato bans happened in 1957 when proponents held a mock tomato funeral complete with a coffin and procession. After 1957, the local government decided to roll with the punches, set a few rules in place, and embraced the wacky tradition.
Though the tomatoes take center stage, a week of festivities lead up to the final showdown. It's a celebration of Buñol's patron saints, the Virgin Mary and St. Louis Bertrand, with street parades, music, and fireworks in joyous Spanish fashion. To build up your strength for the impending brawl, an epic paella is served on the eve of the battle, showcasing an iconic Valencian dish of rice, seafood, saffron, and olive oil.
Today, this unfettered festival has some measure of order. Organizers have gone so far as to cultivate a special variety of unpalatable tomatoes just for the annual event. Festivities kick off around 10 a.m. when participants race to grab a ham fixed atop a greasy pole. Onlookers hose the scramblers with water while singing and dancing in the streets. When the church bell strikes noon, trucks packed with tomatoes roll into town, while chants of "To-ma-te, to-ma-te!" reach a crescendo.
Then, with the firing of a water cannon, the main event begins. That's the green light for crushing and launching tomatoes in all-out attacks against fellow participants. Long distance tomato lobbers, point-blank assassins, and medium range hook shots. Whatever your technique, by the time it's over, you will look (and feel) quite different. Nearly an hour later, tomato-soaked bombers are left to play in a sea of squishy street salsa with little left resembling a tomato to be found. A second cannon shot signals the end of the battle. | በቲማቲም የመወራወርን አብዮት የጀመረው የመጀመሪያውን እድለኛ ቲማቲም የወረወረው ማን ነው? እውነታው ማንም አያውቀውም። ምናልባትም የጸረ-ፈረንሳይን አመጽ፥ ወይም ከእጅ የሚወጣ በዓልን የማክበር ሊሆን ይችላል። በብዙኃን እንደታወቀው የታሪክ ዘገባ፥ በ1945 የሎስ ጊጋንትስ ክብረ በዓል (ትልቅ የሆነ ማቼ የተባለ የወረቀት አሻንጉሊት ክብረ በዓል) ጊዜ፥ የአከባቢው ሰዎች ትኩረት ለማግኘት ሲሉ ትግል ለማካሄድ እየፈለጉ ነበር። በአጠገባቸው የፍራፍሬ ማጓጓዣ በማግኘታቸው የበሰሉትን ቲማቲም መወራወር ጀመሩ። ነገሩ ያልገባቸው የዋህ የሆኑ ተመልካቾችም ከፍተኛ የሆነ በፍራፍሬ የመወራወር ጥል እስከሚለወጥበት ድረስ ተሳትፈውበታል። ወርዋሪዎቹ ለቲማቲም ነጋዴዎች የመክፈል ግደታ ነበረባቸው፤ ነገር ግን ያ በይበልጥ በቲማቲም የመደባደቡን- እና የአዲስ ባሕል ውልደትን ድግግሞሽ አላስቀረም። የሚያስፈራው ስርዓት አልበኝነቱ መጨመር፥ ባለስልጣናቱም በ1950ዎቹ ደግፈው፥ ተዝናንተው፥ ከዚያም ጨከን ያለ ቅጣት አስተላልፈዋል። በ1951፥ ሕጉን የጣሱት ነዋሪዎች ሕዝብ እንዲለቀቁ ድምጻቸውን እስኪያሰማ ድረስ ታስረዋል። በጣም ታዋቂ የሆነው ጭካኔ የተሞላበት የቲማቲም ቅጣት በ1975 ተቃዋሚዎች በሬሳ ሳጥን ውስጥ ጨምረው የቲማቲም ቀብር ብለው ሲቀልዱ እና ሰልፍ ሲያካሄዱ ተጥሎአል። ከ1957 በኋላ፥ የአገሩ መንግሥት ድብደባውን ለመቀየር፥ በዚያ ፈንታ ትንሽ ሕጎችን በማውጣት፥ እና አስገራሚውን ባሕል ለመቀበል ወሰነ። ምንም እንኳን ቲማቲሙ ማዕከላዊውን ቦታ ቢይዝም፥ ለሳምንት የሚቆየው ክብረ በዓሉ ወደ መጨረሻው ትዕይነት ያመራል። የቡኖል የቅዱሳን አማኞች፥ የድንግል ማርያም እና የሉይስ ቤርትራንድ፥ በጎዳና ላይ ቀለማት፥ በሙዚቃ እና በመብራት ዓይነት በስፔናውያን የፈንጠዚያ የሚከበር ነው። ለሚመጣው ጥል ሰውነትን ጥንካሬ እንዲኖረው ለመገንባት፥ በግጥምያው ዋዜማ ላይ የታወቀው ፓኤላ የተባለው ምግብ፥ ከሩዝ የተሠራው የታወቀው የቫለንሺያ ባሕል ምግብ፥ የባሕር ምግቦች፥ ቅመማ ያላቸው ምግቦች እና የወይራ ዘይት ይሰጣል። ዛሬ፥ ይህን ማቆም የማይቻለውን ክብረ በዓል ሥርዓት ለማስጠበቅ ተብሎ ጥቅት ሕጎች አሉት። አዘጋጆቹም ለዚሁ ለዓመታዊው በዓል የሚሆን ለምግብነት የማይውሉ የተለዩ ቲማቲሞችን እስከማምረት ድረስ ሄደዋል። ክብረበዓሉም ተሳታፊዎቹ በዘይት ተቀብቶ የተተከለውን ረጅም ምሰሶ ለመያዝ ከሮጡ በኋላ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። ተመልካቾቹም በጎዳና ላይ እየዘመሩና እየደነሱ ሲሄዱ ቲማቲም በተወራወሩት ላይ ውኃ ይረጫሉ። ቀትር ላይ የቤተ ክርስቲያን ደወል ሲደወል፥ቲማ-ቲ-ሚ የሚለው መዝሙር በከፍተኛ ድምጽ ሲዘመር፥ የቲማቲም ኩንታል የተሸከሙ ገልባጭ መኪናዎች ከተማው ውስጥ ይቆማሉ። ከዚያም፥ ውኃ ከመርጨት ጋር፥ ታላቁ ክስተት ይጀምራል። ያም ቲማቲሙን ለመደፍጠጥ እና ሌሎች ተሳታፊዎችን በቲማቲሙ ለማጥቃት አረንጓደ መብራት ነው። ቲማቲሙን ረጅም ርቀት ወርዋሪዎች፥ የቅርብ ርቀት ገዳዮች፥ እና መካከለኛ ርቀት ወርዋሪዎች ይያዛሉ። ዘዴያችሁም ምንም ቢሆን፥ ጊዜው ባለቀ ጊዜ ፈጽሞ የተለየ ትመስላላችሁ (ታስባላችሁ)። ከአንድ ሰዓት በኋላ፥ የቲማቲም ደፈጣ ተኳሾች የተረፉት ጥቅት ቲማቲም መስለው የጎዳና ላይ ለስላሳ የሳልሳ ዘፈን በባሕር ውስጥ ለመጫወት ይሄዳሉ። ሁለተኛ በጠመንጃ ምልክቶች ላይ መተኮስ የጫወታው ፍጻሜ ይሆናል። |